የኢትዬ_ ዱባይ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ ።
በአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት/አዲስ ቻምበር/፣ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በኢትዬጲያ የተባበሩት አረብ ኢምሬት ኤምባሲ፤ በዱባይ ቻምበር ፣በተባበሩት…
የአዲስ ቻምበር የለሚ ኩራ ክ/ከ ነጋዴዎች እና የገቢዎች ጽ/ቤት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተወያዩ፡፡
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በየወሩ ከነጋዴዎች፤ከመማክርት ጉባዔ እና ከሌሎች ባለደርሻዎች ጋር በተገልጋዮች እርካታና በአግልግሎት አሰጣጥ ላይ መደበኛ ውይይት ያካሂዳል፡፡…
የቴክኒክና ሙያ ስልጠናን ለማጠናከርና የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ ድጋፍ እያደረጉ የሚገኙት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ተገመገመ
በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ላይ ድጋፍ እያደረጉ የሚገኙት የ DESTA (Digital Ethiopia skills and TVT Action) እና የ ስቴፕ (STEP IV)…
አዲስ ቻምበር በብራሠልስና በሉግዘምበርግ ከተሞች እያደረገ ያለው የንግድ ለንግድ ውይይት ቀጥሏል።
በአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ዘሐራ መሐመድ እና በዋና ፀሐፊ አቶ ዘካርያስ አሠፋ የተመራው የኢትዮጵያ የንግድ ልኡካን ቡድን በአውሮፓ ሉግዘምበርግ እና…
Belgian businesses eyes on the bigger African market through Ethiopia
Ethio Belgian Business Conference kicked off in Brussels ,Belgium The trade mission led by the president of Addis chamber, Mrs.Zehara…





