አዲስ ቻምበር በብራሠልስና በሉግዘምበርግ ከተሞች እያደረገ ያለው የንግድ ለንግድ ውይይት ቀጥሏል።

በአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ዘሐራ መሐመድ እና በዋና ፀሐፊ አቶ ዘካርያስ አሠፋ የተመራው የኢትዮጵያ የንግድ ልኡካን ቡድን በአውሮፓ ሉግዘምበርግ እና ቤልጂየም ብራሠልስ እያደረገ ያለው የንግድ ለንግድ ውይይት ቀጥሏል፡፡

የኢትዮጵያ የንግድ ልኡካን ቡድን ልምድና ተሞክሮን ለመቅሰም የሚያስችለውን የተለያዩ የኢንቨስትመንት መሰረተ ልማቶችን እና ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝቷል፡፡

#አዲስ ቻምበር

wpChatIcon
wpChatIcon