“ንግድን ለመስራት ያሉ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ በየጊዜው ከሚመለከታቸው የፖሊሲ አውጪዎች፣ የመንግስት አስፈፃሚ መስሪያቤቶችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ተቀራርቦ በመስራት የሐገር ውስጥ ኩባንያዎችን በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ማድረግ ይቻላል” ፤ የአዲስ ቻምበር ፓናል

“ንግድን ለመስራት ያሉ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ በየጊዜው ከሚመለከታቸው የፖሊሲ አውጪዎች፣ የመንግስት አስፈፃሚ መስሪያቤቶችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ተቀራርቦ በመስራት የሐገር ውስጥ ኩባንያዎችን በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ማድረግ ይቻላል” ፤ የአዲስ ቻምበር ፓናል

የአዲስ ቻምበር 6ኛው የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ “የንግድ ምክርቤቶች እና የዘርፍ ማህበራት ሚና በኢኮኖሚና በአለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ላይ” በሚል…

አዲስ ቻምበር አባላቱን ለማሳደግ ከሶል ቪክስ ላብስ ከተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

አዲስ ቻምበር አባላቱን ለማሳደግ ከሶል ቪክስ ላብስ ከተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ሶልቪክስ ላብስ ኩባንያ አክሶቫ በተስኘ የቴክኖሎጂ መተግበሪያው አማካይነት የንግዱን ማህበረሰብ ተደራሽ በማድረግ የአዲስ ቻምበርን የአባላት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ለመጨመር የሚያግዝ…

ኑ! በማሌዥያ የንግድ ትስስር እንፍጠር!

ኑ! በማሌዥያ የንግድ ትስስር እንፍጠር!

ታላቅ የንግድ እድል በፈጣን የኢኮኖሚ ግስጋሴዋ በምትታወቀው በማሌዠያ ኳላላምፑር!! አዲስ ቻምበር በአዲስ አበባ ከሚገኘው የማሌዥያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የማሌዝያ አለምአቀፍ…