NEWS

አዲስ ቻምበር “የሥራ መሪዎች መድረክ” አገልግሎትን በይፋ ጀመረ

አዲስ ቻምበር “የሥራ መሪዎች መድረክ” አገልግሎትን በይፋ ጀመረ

Zebiba NurbenurMar 1, 20242 min read

አዲስ ቻምበር “የሥራ መሪዎች መድረክ” አገልግሎትን በይፋ ጀመረ በይድነቃቸው ዓለማየሁ “የሥራ መሪዎች መድረክ” የተሰኘው ንግድ ም/ቤቱ ያስ ጀመረው አገልግሎት አንጋፋ የቢዝነስ መሪዎች ዕውቀታቸውን እና ያለፉበትን ልምዳቸውን ለዛሬዎቹ ተተኪ ወጣት መሪዎች የሚያካፍሉበት የመማማሪያ መድረክ ነው፡፡ በሥነሥርዓቱ ላይ የአዲስ ቻምበር ፕሬዝደንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የመሪነት ሚና ለአንድ ተቋም ውድቀትም ይሁን ስኬት ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡፡ መድረኩ ወጣት የቢዝነስ ሥራ መሪዎችን አቅም ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለዋል፡፡ መድረኩ አባት እና እናት መሪዎች ፈተናዎችን በየጊዜው…

ንግድ ም/ቤቱ የኩባንያዎች የብድር መመለስ ብቃት ምዘና አገልግሎት/የክሬዲት ሬቲንግ/ ጥቅምን ለአባላቱ አስተዋወቀ ፡፡

ንግድ ም/ቤቱ የኩባንያዎች የብድር መመለስ ብቃት ምዘና አገልግሎት/የክሬዲት ሬቲንግ/ ጥቅምን ለአባላቱ አስተዋወቀ ፡፡

Zebiba NurbenurMar 1, 20242 min read

አዲሱ አገልግሎት የንግዱ ሕ/ሰብ ብድር ለማግኘት ያለበትን የቆየ ችግር ይቀርፋል ተብሏል፡፡ በይድነቃቸው ዓለማየሁ የክሬዲት ሬቲንግ አገልግሎት በዓለም ላይ የተለመደ አሰራር ሲሆን አገልግሎቱም የቢዝነስ ኩባንያዎች ለብድር ብቁ መሆናቸውን በተቀመጡ መመዘኛዎች አማካኝነት በማጣራት እና ሰርተው ብድር የመመለስ ብቃት አንዳላቸው ለአበዳሪ የፋይናንስ ተቋማት…

A high profile consultative meeting held to deliberate on credit rating in Ethiopia

A high profile consultative meeting held to deliberate on credit rating in Ethiopia

Zebiba NurbenurMar 1, 20244 min read

With the theme “Introducing Credit Rating as capital market service to businesses in Ethiopia” a high profile consultative meeting took place to discuss and introduce credit rating to diverse business operators such as financial institutions and the likes. Hosted by…

የሴቶች የአመራር አቅምን ማሳደግ የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ::

የሴቶች የአመራር አቅምን ማሳደግ የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ::

Zebiba NurbenurMar 1, 20241 min read

ሴቶች ወደአመራርነት እንዲመጡ በተቋማት ውስጥ ምቹ ሁኔታዎች ሊኖሩ እንደሚገባ ተጠቅሷል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የዳይረክተሮች ተቋም ያዘጋጀው ስልጠና በተለያዩ ተቋማት ውስጥ የአመራርነት ልምድ ባላቸው በወ/ሮ ሂክመት አብደላ እና በሌሎች ባለሞያዎች ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በተለያዩ ተቋማት በአመራርነት እንዲሁም…