NEWS

አዲስ ቻምበር በግብርና ማቀነባበር ዘርፍ ለተሰማሩ አባላቱ በኩባንያ መልካም አስተዳደር ምንነት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰልጠና ተሰጠ ፡፡

አዲስ ቻምበር በግብርና ማቀነባበር ዘርፍ ለተሰማሩ አባላቱ በኩባንያ መልካም አስተዳደር ምንነት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰልጠና ተሰጠ ፡፡

Zebiba NurbenurJul 30, 20242 min read

የአዲስ ቻምበር የዳሬክተሮች ኢንስቲትዩት ያዘጋጀው ይህ ሰልጠና ቀደም ሲል ለባንክ አመራሮችና የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት ሲሰጥ የነበረው ሰልጠና ቀጥሎ ነው የተሰጠው ፡፡ ሰልጠናውን የሰጡት ጥላየ ካሳየ ( ፒ.ኤች.ዲ) ንግድ እንዲቀጥልና ዘላቂ እንዲሆን በጥሩ መሰረት ላይ መጣል አለበት አለበት ፤ ከዚህ ውስጥ አንዱ መሰረት የኩባንያ መልካም አስተዳደር መሆኑን ጠቅሰዋል ፡፡ የኩባንያ መልካም አሰተዳደደርን በተመለከተ ገለፃ ሲያደርጉ ፤ አንድ ድርጅት ፖሊሲዎች ፣ ህጎች ፣ ደንቦች ሊኖሩት ይገባል ያሉት ጥላየ ( ፒ.ኤች.ዲ) ይህም ድርጅቱ…

Rigorous Policies are Imperative to unleash the potential from plastic waste, study finds out

Rigorous Policies are Imperative to unleash the potential from plastic waste, study finds out

Zebiba NurbenurJul 30, 20242 min read

(Addis Chamber, July 9, 2024) Every year around six million tons of plastic waste will be released to the local environment in Ethiopia and out this only the meager part, six percent will be recycled leaving the vast majority to…

Addis chamber recognises Media houses for their contribution in supporting its overarching mission of promoting trade and investment in Ethiopia.

Addis chamber recognises Media houses for their contribution in supporting its overarching mission of promoting trade and investment in Ethiopia.

Zebiba NurbenurJul 30, 20243 min read

Official recognition has been made during the Annual Chamber-Media Day marked by Addis Ababa Chamber of Commerce on Thursday July 4,2024 at the Interluxury Hotel. The Chamber organised this media day with the motto “the Role of Media in Green…

አራተኛው ዙር የስራ አስፈጻሚዎች መድረክ በባንኪንግ ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ልምድ ያካበቱትን አቶ በቃሉ ዘለቀን እንግዳ በማድረግ ተካሄደ

አራተኛው ዙር የስራ አስፈጻሚዎች መድረክ በባንኪንግ ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ልምድ ያካበቱትን አቶ በቃሉ ዘለቀን እንግዳ በማድረግ ተካሄደ

Zebiba NurbenurJul 29, 20242 min read

(ሰኔ 26 2016 አ.ም) በአዲስ ቻምበርና በሳክ የስልጠና እና አማካሪ ድርጅት በትብብር የሚሰናዳው የስራ አስፈጻሚዎች መድረክ በተሳካ ሁኔታ በአዲስ አበባ ኢንተር ላግዥሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ ሁለቱ ተቋማት የሚያዘጋጁት ይህ ወሳኝ መድረክ ለአራተኛ ጊዜ የተካሄደ ሲሆን በዚህኛው ዙር ደግሞ በባንኪንግ ኢንዱስትሪ ውስጥ…