የአዲስ ቻምበር ፕረዚደንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ በኳታር፣ በኢራን እና በየመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ኢብራሂም ጋር በንግድን ኢንቨስትመንት ማስፋፋት ዙርያ ተወያዩ፡፡

አዲስ ቻምበር ፤ ነሀሴ 25 ቀን 2018፡ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት / አዲስ ቻምበር በኢትዮጵያ ንግድና ኢንቨስትመንት፤…

አዲስ ቻምበር 6ኛውን ዓለም አቀፍ የማኑፋክቸሪንግ፣ ቴክኖሎጂ እና የኮስሞቲክስ ኤክስፖ (MATEX-ETHIOPIA 2026) በመጪው ህዳር 24 እስከ 26 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በደመቀ ሁኔታ እንደሚያካሂድ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቋል።

አዲስ ቻምበር ነሃሴ 5 ቀን 2018 አ.ም፡- ይህን ያስታወቀው ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ…