የሳውዲ አረቢያው ኔት ገልፍ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጅ ኩባንያ በዘርፉ ከሚሰሩ የአዲስ ቻምበር አባላት ጋር በጋራ መሰራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ መከረ ፡፡

የሳውዲ አረቢያው ኔት ገልፍ የአይቲ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚሰተር አህመድ ያህያ በአዲስ ቻምበር በመገኘት በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ፣ በእውቀት ሽግግርና…