ንግድ ምክር ቤቱ አባላቶቹን እና አጋሮቹን አመሰገነ
ከተመሰረተ 78 አመት ያስቆጠረው የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላቱን አና በተለያየ ወቅት ምክር ቤቱን ያገለገሉትን እንዲሁም አጋሮቹን አመስግኗል፡፡ ምክር ቤቱ እዚህ ለመድረሱ አባላቱ ትልቅ ድርሻ አላቸውም ተብሏል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የምክር ቤቱ የቦርድ አባላት በተለያየ ደረጀ ከንግድ ምክር ቤቱ ጋር በአጋርነት ሲሰሩ የቆዩ የሃገር ውስጥም ሆነ የውጭ ደርጅቶች እንዲሁም አባላቶቹ እና ጥሪ የተደረገላቸወ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ የምስጋና ስነ ስርዐቱን በማስመልከትም በሃገራችን የተወሰደው የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያ እና ቁልፍ ውጤቶች…
Addis Chamber discusses with the Dubai based international firm Integra Seven
November, 24, 2024 A team of delegation led by Board members of Addis Chamber meets a Dubai based international Firm Integra Seven to enhance partnership and harness business opportunities in Ethiopia and abroad. The delegation is warmly welcomed by Natalia…
አዲስ ቻምበር መሰረቱን በዱባይ ካደረገው ኢንቴግራ ሰቨን አለም አቀፍ የቢዝነስ ድርጅት ጋር ተወያየ
ህዳር 24 2017 ዓ.ም በአዲስ ቻምበር የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት የተመራ የልኡካን ቡድን ተቀማጭነቱን በዱባይ ካደረገው አለም አቀፉ የቢዝነስ ተቋም ኢንቴግራ ሰቨን ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ማስፋፋት ዙሪያ በአጋርነት መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይቷል ፡፡ ልዑካን ቡድኑን በዱባይ ተቀብለው ያነጋገሩት የመንግስት እና…
አዲስ ቻምበር ከዱባይ ቻምበርስ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ
የአዲስ ቻምበር የቦርድ አባላት ዱባይ በመገኘት ከዱባይ ቻምበርስ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ የመግባቢያ መሰድ ተፈራረሙ፡፡ ይህ ስምምነት በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚገኙ የንግድና ኢንቨስትመንት እድሎችን እና መረጃዎችን ከመጠቀም ባለፈ በሁለቱ ሀገራት የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ ተቀራርበው እንዲሰሩ ያስችላል ተብሏል፡፡ የሁለቱ ምክር…
Addis Chamber and Dubai Chamber signs MoU to bolster trade and investment
A team of delegation led by Board of Directors of Addis Chamber paid a working visit to Dubai Chambers to forge partnership that aims to promote trade and investment between the two countries. While in Dubai, the two chambers through…