አቶ በትሩ ገ/እግዚብሄር ከ1971 አ.ም እስከ 1974 አ.ም የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ፕረዚደንት በመሆን ሁለት ጊዜ በፕረዚዳንትነት በመመረጥ ንግድ ምክር ቤቱን አገልግለዋል፡፡ ምክር ቤቱም ላበረከቱት አስተዋጾ ምስጋናና እውቅና ቸሮአቸዋል፡፡
Addis Chamber & Safaricom Ethiopia foresees to transform business and society (Addis Chamber, November 3, 2023) Safaricom Ethiopia is one of the giant telecom industries with a purpose-led technology and Communication…
አዲስ ቻምበር ለሽያጭና ማርኬቲንግ ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ ንግድ ምክር ቤቱ ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ስልጠና ዘመኑ የደረሰበትን የማርኬቲንግ ዘዴ ለማስገንዘብ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የማርኬቲንግና ኮንሰልታንሲ መምሪያ ስራ አስኪያጅ…
የዲጂታል ግብይትን ለማሳደግ የህግና የቁጥጥር ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ባዘጋጀው የመንግስት እና የግሉ ዘርፍን ባገናኘው የውይይት መድረክ ላይ በ I T…