1st of June 2022, Hilton Hotel, Addis Ababa The event is to bring the business community and mayors from 50 cities/ towns.
የአሜሪካ ብሄራዊ ባንክ (የግምጃ ቤት)ሃላፊዎች ከአዲስ ቻምበር አመራሮች ጋር ስለ ግሉ ዘርፍ ልማት፤ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ስራዎች ዙሪያ ተወያዩ። የአሜሪካን ማእከላዊ ባንክ ምክትል ሀላፊና የአፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ ምክትል ረዳት ፀሀፊ ኤሪክ ሜየር በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝታቸው ከአዲስ አበባ ንግድና…
በሶስት ዙሮች ተከፍሎ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዝቢሽን ማዕከል የመጀመሪያ ዙር ግንባታው 70 በመቶ መድረሱ ተነገረ። የማዕከሉ አንድ አካል የሆነው የንግድ ማዕከል ግንባታ ደግሞ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁ ተነገሯል። ዛሬ ማዕከሉ በሚገነባበት ስፍራ በተካሄደው የአዲስ አፍሪካ ዓለም…
የአሰላ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ከአዲስ ቻምበር ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ:: (ጥቅምት 29፣2015 ) ሰባት አባላት ያሉት የአሰላ ንግድ ምክር ቤት የቦርድ አባላት ከአዲስ ቻምበር ዋና ጸሃፊ አቶ ሺበሺ ቤተማርያምና የፅህፈት…