NEWS

A kick of workshop for private sector development held in Addis Ababa

A kick of workshop for private sector development held in Addis Ababa

For more than 15 years German has become one of the major development partners of Ethiopia especially through its development organization known as GIZ. It is also a key partner in the development of industrial park among others. The project “private Sector Development project Ethiopia” is the latest project of German in Ethiopia that aims to improve the growth of opportunities of small and medium sized enterprises, startups and small…

መንግስት ለቅመማ ቅመም ዘርፍ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

መንግስት ለቅመማ ቅመም ዘርፍ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

ኢትዮጲያ ለቅመማ ቅመም ምርቶች ልማት ምቹ መሬት እና የአየር ንብረት ያላት ቢሆንም መንግስት ለዘርፉ የሰጠው ትኩረት አናሳ በመሆኑ ሀገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጲያ የቅመማ ቅመም ሀመልማልና መአዛማ አምራቾችና አቀናባሪዎች ማህበር ሊቀመንበር አቶ አዲሱ አለማየሁ ከኢትዮ የንግድ…

መንግስት በውጭ ምንዛሬ ሥርዓቱ ላይ በጥናት ላይ የተመሰረተና ቀስ በቀስ ገቢራዊ የሚደረግ ስልት እንዲከተል ተጠየቀ

መንግስት በውጭ ምንዛሬ ሥርዓቱ ላይ በጥናት ላይ የተመሰረተና ቀስ በቀስ ገቢራዊ የሚደረግ ስልት እንዲከተል ተጠየቀ

የመፍትሄ ሃሳቡን ያቀረቡት በጡረታ ላይ ያሉትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የቀድሞ የባንኪንግና የውጭ ምንዛሬ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሰይፈ ደስታ ናቸው፡፡ አቶ ሰይፈ፣ በባንኩ ለበርካታ አመታት ከማገልገላቸው በተጨማሪም ከውጭ ምንዛሬና ፋይናንስ ጋር የተያያዙ በርካታ ትምህርቶችን አጥንተዋል፡፡ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ቁጥጥር የሚደረግበትና…

Exchange rates liberalization

Exchange rates liberalization

A business forum on “exchange rates liberalisation, lessons of best practices ” organized by Addis ababa chamber, April 8, 2022 Hilton Addis.

Addis Chamber and the ministry of Trade and regional integration have discussed on how to strengthen trade and investment in the country.

Addis Chamber and the ministry of Trade and regional integration have discussed on how to strengthen trade and investment in the country.

Chamber’s board of directors led by the president had a courtesy visit and discuss with the minister HE Ato Gebremeskel Chala. Mrs. Mesenbet Shenkute, president of the chamber briefs the minister about the chamber and its role in boosting trade…