NEWS

Addis Chamber Trains its staff on Agri-business Value-Chain

Addis Chamber Trains its staff on Agri-business Value-Chain

The training is intended to capacitate employees on the basics of value chains in agro-processing and food manufacturing sub-sector. Organizers said, the -4 days training and field visits to Hawassa industrial sites will help employees to deliver improved service for members though shared and more knowledge about the sub-sector. The training is part of GIZ—Agri business Cluster Support Project and Food Industries, which Addis Chamber and GIZ jointly working.

የአዲስ አበባ ንግድ ም/ቤት/ አዲስ ቻምበር/ 75ኛ አመት የምስረታ በአሉን ከሰኔ 21-23 2014 ዓ.ም እንደሚያከብር አስታወቀ

የአዲስ አበባ ንግድ ም/ቤት/ አዲስ ቻምበር/ 75ኛ አመት የምስረታ በአሉን ከሰኔ 21-23 2014 ዓ.ም እንደሚያከብር አስታወቀ

ምክር ቤቱ ዘመኑን የሚመጥን የፖሊሲ ምክረ ሀሳቦችን በማቅረብ የመፍትሔ አካል እንደሚሆን ተነግሯል ። የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት 75ኛ አመት የምስረታ በአሉን በማስመልከት በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሠጥቷል። የም/ቤቱ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መሠንበት ሸንቁጤ እንደገለፁት የም/ቤቱ 75ኛ የምስረታ በአል ከሰኔ…

የአክሲዮን ገበያ በኢትዮጲያ !!

የአክሲዮን ገበያ በኢትዮጲያ !!

የአክሲዮን ገበያ ጥንስስ በኢትዮጲያ ተጀመረ የሚባለው በአፄ ሃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት በ1960ዎቹ አካባቢ እንደነበር ድርሳናት ያስረዳሉ ፡፡ በ1963 አ፣ም የተመሠረተው የአዲስ አበባ የአክሲዮን ንግድ ማኅበር፣ ከግብጽ ቀጥሎ በአፍሪካ ሁለተኛው እንደነበርም ይገነገርለታል፡፡ ያኔ በብሔራዊ ባንክ አደራጅነት የተመሠረተው ‹‹የአዲስ አበባ ሼር ዲሊንግ…

EEA recommends the formation of a supply and price stabilization board.

EEA recommends the formation of a supply and price stabilization board.

The Ethiopian Economic Association (EEA) recommended setting up a supply and price stabilization board as an immediate reform measure to stabilize the inflation and cost of living The association in its press conference entitled “The Ethiopian Economy structural constraints, inflation,…

በአዲስ አበባ በተለያዩ ዘርፎች አለም አቀፍ አውደ ርእዮችን ሊካሄድ መሆኑን የጀርመኑ አውደ ርእይ አዘጋጅ ኩባንያ Trade & Fairs Consulting GMBH አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ በተለያዩ ዘርፎች አለም አቀፍ አውደ ርእዮችን ሊካሄድ መሆኑን የጀርመኑ አውደ ርእይ አዘጋጅ ኩባንያ Trade & Fairs Consulting GMBH አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ በተለያዩ ዘርፎች አለም አቀፍ አውደ ርእዮችን ሊካሄድ መሆኑን የጀርመኑ አውደ ርእይ አዘጋጅ ኩባንያ Trade & Fairs Consulting GMBH አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽኖችን በተሳካ ሁኔታ በጋራ ለማካሄድ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ከአዲስ ቻምበር ጋርም ተፈራርሟል፡፡ የጋራ መግባቢያ ሰነዱን…