የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በንግዱ ማህበረሰብ የተነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት ከመጪው ሀምሌ ወር 2017ዓ.ም ጀምሮ ወደ ተግባር ለማሸጋገር ባቀዳቸው አዳዲስ አሰራሮች ዙሪያ ከአዲስ ቻምበር አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

በውይይት መድረኩ የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ ቢሮው ከመጪው የግብር ማሳወቂያ ጊዜ ጀምሮ ፍትሃዊ የግብር አሰባበሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት፣ ሌብነትና ብልሹ…

የንግዱ ማህበረሰብ በንግድ ምክር ቤት ጥላ ስር በመታቀፍ መብቱንና ጥቅሙን እንዲያስጠብቅ የሚያግዝ የንቅናቄና የግንዛቤ መድረክ ተጀመረ

አዲስ ቻምበር ከቅርብ ወራት ወዲህ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን በመክፈት፤ የአባላቶቹን ቁጥር የማሳደግ፤ የንግዱን ማህበረሰብ…

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት / አዲስ ቻምበር ለሚያከናውናቸው የኩባንያ ማህበራዊ ኃላፊነት ተግባራት ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት እውቅና አገኘ

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት / አዲስ ቻምበር ጠንካራና ተወዳዳሪ የግል ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲፈጠር ከመስራት ባለፈ የንግዱ ማህበረሰብና…

ፎረሙ ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንድንመለከት አስችሎናል-የቤልጂየምና ሉግዘምበርግ ንግድ ምክር ቤት ዋና ስራ አስፈፃሚ

አዲስ አበባ፤ግንቦት 27/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮ-ቤልጅየም የቢዝነስ ፎረም ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንድንመለከት አስችሎናል ሲሉ የቤልጂየምና ሉግዘምበርግ ንግድ ምክር ቤት ዋና ስራ…