NEWS

Addis Chamber calls for Media & Communication professionals to play role in institutional building and support private sector to thrive in Ethiopia

Addis Chamber calls for Media & Communication professionals to play role in institutional building and support private sector to thrive in Ethiopia

Zebiba NurbenurApr 30, 20242 min read

Addis Chamber renders much emphasis to forge strategic partnership with key actors to effectively deliver its services. Likewise Addis Chamber truly understands the essence of media and communication to disseminate business related information that protects and benefits business communities and particularly this is true to promote the series of advocacy platforms undertaken by the Chamber , said Shibeshi Bettemariam , Secretary General , from Addis Chamber, in a recent media…

የሚዲያ ባለሙያዎች እና ተቋማት ለቢዝነስ ዘገባዎች ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ

የሚዲያ ባለሙያዎች እና ተቋማት ለቢዝነስ ዘገባዎች ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ

Zebiba NurbenurApr 29, 20241 min read

በይድነቃቸው ዓለማየሁ አዲስ ቻምበር በርካታ ንግድ ነክ የሆኑ የመረጃ ፍሰት ፤እንዲሁም የጥናትና ምርምር ውጤቶች ክምችት ያለው ተቋም ነው፡፡ ነገር ግን ለንግዱ ሕብረተሰብ እና ለፖሊሲ አዉጪዎቸ ጠቃሚ የሆኑ እኒህ መረጃዎች ተደራሽ እንዲሆኑ የሚዲያ ባለሙያዎች ሽፋን መስጠት አለባቸው ። አዲስ ቻምበር ባዘጋጀው…

The Ethio – Kenya Trade & Investment Mission calls on Businesses of the two countries to trade and invest more

The Ethio – Kenya Trade & Investment Mission calls on Businesses of the two countries to trade and invest more

Zebiba NurbenurApr 29, 20244 min read

By Staff Reporter April 24, 2024, Addis Chamber: Ethiopia and Kenya have sustained long years of diplomatic relations. Now leaders and business people of the two countries are thriving to unleash the investment and trade potentials existed between the two.…

አዲስ ቻምበር እና የሔናን (ቻይና) ንግድ ም/ቤት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ ቻምበር እና የሔናን (ቻይና) ንግድ ም/ቤት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

Zebiba NurbenurApr 29, 20241 min read

በይድነቃቸው ዓለማየሁ በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ሠነድ በንግድ ማስፋፊያ፤፤በገበያ መረጃ ልውውጥ እና በኢንቨስትመንት መስኮች በጋራ ይሰራሉ፡፡ በተጨማሪም በግብር፤በቀረጥ ፤በንግድ ሥራ አመራር ፤ በንግድ ፖሊሲዎች እና ሕግጋት ዙሪያ የምክክር መድረኮችን ያዘጋጃሉ፡፡ የአዲስ ቻምበር ፕሬዝደንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ ንግድ ም/ቤቱ ቀደም…

የንግድ ምክር ቤቶች የአባሎችን ጥቅም ማስጠበቅ ቀዳሚ ትኩረታቸው ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ

የንግድ ምክር ቤቶች የአባሎችን ጥቅም ማስጠበቅ ቀዳሚ ትኩረታቸው ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ

Zebiba NurbenurApr 29, 20242 min read

የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከክልል ምክር ቤቶች ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል፡፡ በልምድ ልውውጡ ከአማራ ፡ከኦሮምያ እና ከሲዳማ ክልል ንግድ ምክር ቤት ተወካዮች እንዲሁም የዱቄት ማቀነባበር፡የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች እንዲሁም፤የወተት እና የወተት ተዋጽዎ አምራች ማህበር ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡…