አቶ በትሩ ገ/እግዚብሄር ከ1971 አ.ም እስከ 1974 አ.ም የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ፕረዚደንት በመሆን ሁለት ጊዜ በፕረዚዳንትነት በመመረጥ ንግድ ምክር ቤቱን አገልግለዋል፡፡ ምክር ቤቱም ላበረከቱት አስተዋጾ ምስጋናና እውቅና ቸሮአቸዋል፡፡
አዲስ ቻምበር የግሉን ዘርፍ በማጠናከር በሀገሪቱ ንግድና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የበኩሉን ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል። አዲስ ቻምበር ከሚያከናውናቸው ስራዎች መካከልም የግሉን ዘርፍ አበይት ጉዳዮችን በማንሳት ሀገራዊ እና ኢኮኖሚያዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን ማመቻቸት ነው። እነዚህ የምክክር…
ንግድ ም/ቤቱ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ጂዲታል ሊያሸጋገር ነው ከወረቀት ነጻ የሆነ ቨርቿል ሥርዓት (ERP) በአዲሱ አመት ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በይድነቃቸው ዓለማየሁ አዲስ ቻምበር ለአባላቱ የሚሰጣቸውን ነባር አገልግሎቶች በይበልጥ…
የኢትዮ- ቱርክ የቢዝነስ ፎረም የኢትዮጵያና የቱርክ የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነትን የሚያጠናከር የቢዝነስ ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተጀመረ :: ዛሬ በቱርኩ የአለም አቀፍ…