በመሬት ሊዝ ጨረታ ሂደት ላይ የመወዳደሪያ ዋጋ ጣሪያ እንዲቀመጥ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ከዓለም አቀፍ አሰራር ጋር የማይሄዱ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለጸ።
በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ የሰጡት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት አቶ ጳውሎስ ኩሳ፣ በመሬት ጨረታ ወቅት ከመነሻ ዋጋ ውጭ ጣሪያ የማስቀመጥ ልምድ በሌሎች አገራትም እንደማይሠራ ገልጸዋል።
አዲስ ቻምበር ከCIPE ጋር በመተባበር ባዘጋጁት እና የመንግስት እንዲሁም የግሉ ዘርፍን ያገናኘ የውይይት መድረክ ላይ አስተዳደሩ ምን አሉ?
