ለዳያስፖራ ባለሀብቶች የተቀላጠፈ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት የሚያስችል አሰራር መጀመሩን የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ
የአዲስ አበባ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለዳያስፖራው ማህበረሰብ በከተማዋ ብሎም በሀገሪቱ ስላለው የኢንቨስትመንት ሁኔታ ተጨባጭ መረጃ እንዲኖራቸው የሚያስችል መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢንቨስትመንት አዋጅ ፤ ደንብና መመሪያ መሰረት በአምራች፤ በአገልግሎት እና በግብርና ዘርፍ በተፈቀዱ ማበረታቻዎች ዙሪያ የተዘጋጀ ሰነድ ቀርቧል፡፡ የኮሚሽኑ የፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ጫካ በሰነዱ ላይ በየዘርፉ የሚሰጡ የቀረጥ እና ታክስ ነጻ፤ የገቢ ግብር እፎይታ ማበረታቻዎችን…
የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/ ከራሺያዋ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ለመጡ በኢትዮጲያ እና በአዲስ አበባ ስላሉ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አማራጮች ገለጻ አደረገ
የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/ ከራሺያዋ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ለመጡ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ ትብብር አባላት በኢትዮጲያ እና በአዲስ አበባ ስላሉ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አማራጮች ገለጻ አደረገ፡፡ የአዲስ ቻምበር ዋና ጸሃፊ አቶ ጌታቸው ረገሳ በሀገሪቱ ስላለው የግል ዘርፍ ሁኔታና እምቅ…
AACCSA signed a memorandum of understanding (MoU)
Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral Associations signed memorandum of understanding (MoU) agreement with the city administration to work in partnership, Sheraton Addis, Jan 14, 2021. Ato Getachew Regassa (secretary General of the chamber) and Ato Tamirat Dila (Commissioner…
STUDY ADVICES ‘CROSSING THE RIVER BY TOUCHING THE STONES’ APPROACH ON FINANCIAL LIBERALIZATION
Before considering liberalization, Professor Alemayehu Geda suggested that the Government of Ethiopia needs to address issues such as inflation, to avoid mistakes of liberalization in the neighboring Kenya, which worsened the country’s high inflation and made real deposit rate negative.…
Addis Chamber COVID-19 Response
August 12, 2020 By Ashenafi Mitiku Since officially declared as pandemic in March 2020, COVID 19 has disrupted the life and socio economic activities of humanities across the globe. In addition to infecting millions and killing hundred thousands people across…