አዲስ ቻምበር በ2016ዓ.ም ሶስት አለም አቀፍ ንግድ ትርኢቶችን በአዲስ አበባ ኢግዚቢሽን ማእከል እና በሚሊኒየም አዳራሽ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ::

የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በ2016 የሚያከናውናቸውን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ለማስፋፋት የሚያግዙ የንግድ ትርኢት መርሃ ግብሮችን አስተዋውቋል፡፡…