አዲስ ቻምበር የንግዱ ህብረተሰብ ግብሩን በታማኝነት እንዲከፍል ላደረገው አስተዋጽኦ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እጅ እውቅና ተቀበለ፡ ፡

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት / አዲስ ቻምበር/ ከገቢዎች ቢሮ ጋር በመተባበር ለሰራውና የግሉ ዘርፍ በታማኝነት ግብር እንዲከፍል ላበረከተው አስተዋጽኦ ከክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እጅ ሽልማቱን ወስዷል፡ ፡

የአዲስ አበባ ከተማ ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅናና ሽልማት መርሐግብር ላይ ተገኝተው የምክር ቤቱን ሽልማት የተቀበሉት የአዲስ ቻምበር የቦርድ አባልና የፕሬዚዳንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ ተወካይ ወ/ሮ ግሩምነሽ ይመር ናቸው፡ ፡ ።

በአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት የተመራ የንግድ ልኡካን ቡድን የቱርክ-አፍሪቃ የቢዝነስ ኮንፈረንስን በኢስታንቡል ከተማ እየተካፈለ መሆኑ ይታወቃል ።

wpChatIcon
wpChatIcon