የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ያዘጋጀው ሁለተኛው የመድኃኒት አቀርቦት እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡ በፓናሉ ላይ መድሃኒት አምራቾች ፣ አሰመጭ እና አከፋፋዬች እንዲሁም በሽያጭ ላይ የተሰማሩ የዘርፉ አንቀሳቃሾች አሉ ያሉትን ችግሮች ለመንግስት አካላት አቅርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል ፡፡ መንግሰት ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እየሰራ ነው ያሉት የመንግስት ተወካዬች በተለይም ይህንን ዘርፍ ለማሳደግ እንዲቻል የ10 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ መነደፉን በመድረኩ ላይ የተገለፀው ፡፡
ሁለተኛው የመድኃኒት አቀርቦት እሴት ሰንሰለት የፓናል ውይይት ተካሄደ
Related Posts
Difference Between Architecture & Interior Design?
An architect designs buildings and focuses on the exterior of the building while the interior designer focuses on the interior…
A High profile conference calls for Tax Reforms to consider tax payers interest
Addis Chamber, June 13, 2024: This is divulged during the high profile panel discussion held in Addis Ababa. Dubbed as…
አዲስ ቻምበር እና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
በአዲስ ቻምበር ጽ/ቤት በተከናወነው የፊርማ ስነ ስርአት ላይ ስምምነቱ የምክር ቤቱን አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እንዲሁም አቅሙን ለመጠቀም እንደሚያግዝ ተጠቁሟል፡፡ የአዲስ…
