በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ አዲስ ቻምበር መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር የጤናና የብልፅግና በዓል እንዲሆንላችሁም ይመኛል።
አዲስ ቻምበርና ህብረት ባንክ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ስምምነቱ የምክር ቤቱን አገልግሎት አሰጣጥ ያዘምነዋል ተብሏል፡፡ አዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና ህብረት ባንክ በጋራ ለመስራት የሚያስችል…
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በያዝነው የክረምት ወራት ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር በመሆን የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለመስራት አቅጣጫ ማስቀመጡን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ( አዲስ ቻምበር) በሀገሪቱ በተለይም በከተማችን እየሰፋ የመጣውን ድህነት፣ የኢኮኖሚ ችግሮችና የዋጋ መናር በዜጎች…
በሀገራዊ የንግድ ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ ዙርያ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የውይይት መድረክ ተካሄደ። በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ላይ የንግዱ ዘርፍ የተጫወተው ሚና ከፍተኛ ቢሆንም የንግድ ዘርፉ የሚመራበት ራሱን የቻለ ፖሊሲ አለመኖር የገቢ ንግዱ ወጥ…