NEWS

አዲስ ቻምበር ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ በሚሰራበት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ::

አዲስ ቻምበር ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ በሚሰራበት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ::

(መጋቢት 30፣2014) በአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት የተመራ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትና ዋና ጸሃፊ ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ከክቡር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡። የንግድና ኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋትና በማስተዋወቅ እንዲሁም የንግዱ ህብረተሰብ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሚኖረው ሚና ዙሪያ የበለጠ መስራት አስፈላጊ ስለመሆኑ ሁለቱ አካላት ምክክር አካሂደዋል፡፡ የአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ንግድ ምክር ቤቱ የግሉን ዘርፍ በማጠናከር በሀገሪቱ ንግድና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የበኩሉን ሚና በመጫወት ላይ እንደሚገኝ ለሚኒስትሩ…

የአዲስ ቻምበር የሰራተኞች መረዳጃ ማህበር ተቋቋመ፡፡

የአዲስ ቻምበር የሰራተኞች መረዳጃ ማህበር ተቋቋመ፡፡

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/ የሰራተኞች መረዳጃ ማህበር ተቋቋመ ፡፡ የማህበሩ መተዳደሪያ ረቂቅ ደንብም ለሰራተኞች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ማህበሩን የሚመሩ 5 የስራ አስጻሚዎች ምርጫም ተካሂዷል፡፡ ማህበሩ በምክር ቤቱ ሠራተኞች መካከል የመተሳሰብ፣ የመደጋገፍ፣ የመቀራረብ፣ የመረዳዳትና ቤተሰባዊ መንፈስ…

Addis Chamber and the Ivory Coast Embassy in Addis Ababa have discussed on how to strengthen trade and partnerships between the two sides.

Addis Chamber and the Ivory Coast Embassy in Addis Ababa have discussed on how to strengthen trade and partnerships between the two sides.

Secretary General of the chamber Mr. shibeshi Bettemariam briefs the commercial Councillor of the embassy Mr. Dominique Nigussa about the chamber and its role in boosting trade and investment. Both parties have agreed to tap economic opportunities for the private…

Architectural Design Is Going Green

Architectural Design Is Going Green

As more people around the globe are becoming aware of climate change, building new homes becomes more sustainable.

3 Amazing Ways Machine Learning Is Changing Architecture

3 Amazing Ways Machine Learning Is Changing Architecture

New machine learning-powered technologies are assisting architects and designers by providing insights and automating repetitive design activities by drawing on large volumes of architectural data.