በአሶሳ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የተመራ ልኡክ ከአዲስ ቻምበር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር የጋራ ውይይትና የልምድ ልውውጥ አካሄደ

ከተመሰረተ ሶስት አስርት አመታትን ሊደፍን ጥቂት የቀረው የአሶሳ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሶስት ሺህ አባላትን በመያዝ የከተማውን ብሎም…