የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑበት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ 19ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ፡፡

በጉባኤው ላለፉት ሃያ አመት በበላይ ጠባቂነት ሰያገለግሉ በነበሩት በአቶ ተፈራ ዋልዋ ምትክ አቶ ደመቀ መኮንንን ተክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ምክር…

አዲስ ቻምበር በግብርና ማቀነባበር ዘርፍ ለተሰማሩ አባላቱ በኩባንያ መልካም አስተዳደር ምንነት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰልጠና ተሰጠ ፡፡

የአዲስ ቻምበር የዳሬክተሮች ኢንስቲትዩት ያዘጋጀው ይህ ሰልጠና ቀደም ሲል ለባንክ አመራሮችና የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት ሲሰጥ የነበረው ሰልጠና ቀጥሎ ነው የተሰጠው…