የታክስ አስተዳደር ለውጦች ፣ ተግዳሮቶች እና መልካም ተሞክሮዎች ለግሉ ዘርፍ ልማት
አቅራቢዎች ፤
1. ከገንዘብ ሚኒስቴር
2. ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
3.ከግሉ ዘርፍ
4.ከአዲስ አበባ የገቢዎች መማክርት ጉባኤ
የእለቱ የክብር እንግዶችና የመክፈቻ ንግግር
1.አቶ ቢኒያም ምክሩ ፣ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሐላፊ
2.ወ/ሮ ዘሐራ መሐመድ የአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት
3.አቶ ጳውሎስ ኩሳ፣ የአዲስ አበባ ኢንዱስትሪ ምክትል ቢሮ ሐላፊ
4.አቶ ስመኘው ተሾመ፣ የአዲስ አበባ የንግድ ቢሮ ምክትል ቢሮ ሐላፊ
አወያይ፣
ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት
አጋር አካል፣
የአለምአቀፉ የግል ኢንተርፕራይዝ ማእከል (CIPE)
#አዲስ ቻምበር
