በጉባኤው ላለፉት ሃያ አመት በበላይ ጠባቂነት ሰያገለግሉ በነበሩት በአቶ ተፈራ ዋልዋ ምትክ አቶ ደመቀ መኮንንን ተክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አባል መሆኑ ይታወቃል፡፡
አዲስ ቻምበርና የኢፌዲሪ ፕላንና ልማት ሚንሰቴር በግሉ ዘርፍ ልማት ዙሪያ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ ፡፡ የአዲስ ቻምበር ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሽንቁጤና ዋና ፀሃፊው አቶ ሺበሺ ቤተማርያም ከክብርት የፕላንና ልማት ሚንስትር ፍፁም አሰፋ ( ዶ/ር )…
Third Round Forum for Executive Leaders Held hosting former CEO of Ethiopian Airlines, Bisrat Nigatu (Addis Chamber, May 08, 2024) In a successive third round of forum for executive leaders/FEEL, Addis Chamber and SAK brought…
የአዲስ ቻምበር የበጎ ፈቃድ አምባሳደሮች ጠንካራና ተወዳዳሪ የኢኮኖሚ ተቋም መፍጠር እንዳለባቸው ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጠንካራና ተወዳዳሪ የግል ዘርፍ እንዲፈጠር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ…