የአዲስ ቻምበር ዋና ፀሐፊ ከቬንዙዌላ አምባሳደር ጋር ተገናኝተው በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል ።

የአዲስ ቻምበር ዋና ፀሐፊ ዶ/ር መሠረት ሞላ የኢትዮጵያ እና የቬንዙዌላ 75ኛ አመት የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ክብረ በአል ላይ በመገኘት ከሀገሪቱ አምባሳደር ጋር ስለ ንግድ ምክር ቤቱ ገለፃ በማድረግ ተወያይተዋል ።

ወደፊትም  ንግድና ኢንቨስትመንት በጋራ ማስተዋወቅ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል ።

#addischamber