ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የአዲሰ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ኘሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ ።

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 16ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወ/ሮ  መሰንበት 461 ድምፅ በማግኘት ለቀጣይ 2 ዓመታት ምክር ቤቱን  እንዲመሩ ተመርጠዋል ። ጉባኤው  አቶ ፋሲካው ሲሳይን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።

በተጨማሪም
አቶ  መላኩ ከበደ _355
አቶ ክብረት  አበበ  _ 351
አቶ  አስፋው አለሙ_333
ወ /ሮ  ሣራ ሰለሞን  _332  አቶ  አበራ አበጋዝ   _  318
አቶ አለማየሁ ንጋቱ  _ 265
አቶ ሱሊማን ፈረጃ  _ 226 (ከዘርፍ)
አቶ ግዛቸው ተከተለኝ_ 199 (ከዘርፍ)
ኢ/ር አበበ ጉርሜሳ   _  189 (ከዘርፍ)   የዳሬክተሮች  ቦርድ አባላት በመሆን ተመርጠዋል ።