ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የአዲሰ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ኘሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ ።

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 16ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወ/ሮ መሰንበት 461 ድምፅ በማግኘት ለቀጣይ 2 ዓመታት ምክር ቤቱን እንዲመሩ ተመርጠዋል ።

ጉባኤው አቶ ፋሲካው ሲሳይን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።

በተጨማሪም

አቶ መላኩ ከበደ _355

አቶ ክብረት አበበ _ 351

አቶ አስፋው አለሙ_333

ወ /ሮ ሣራ ሰለሞን _332

አቶ አበራ አበጋዝ _ 318

አቶ አለማየሁ ንጋቱ _ 265

አቶ ሱሊማን ፈረጃ _ 226 (ከዘርፍ)

አቶ ግዛቸው ተከተለኝ_ 199 (ከዘርፍ)

ኢ/ር አበበ ጉርሜሳ _ 189 (ከዘርፍ) የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት በመሆን ተመርጠዋል ።