ሁለት ሳምንታት በሚዘልቀው ታላቅ ሴሚናር ላይ ሁለት የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ( አዲስ ቻምበር) ከፍተኛ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
ሴሚናሩ በቻይና መንግሥት የተዘጋጀ ሲሆን ከተለያዩ የኢትዮጵያ እና የአለም ሐገራት የተውጣጡ የመንግሥት እና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች ተሳታፊዎች ናቸው።
ሴሚናሩ በቻይና የሴቶች ዩኒቨርሲቲ በመካሄድ ላይ ነው።
አዲስ ቻምበር በቻይና እና በኢትዮጵያ መካከል የንግድ ልውውጥ መጠን እንዲያድግ ካደረጉ ተቋማት መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል ።
#አዲስ ቻምበር ፣ ላለፉት 79 አመታት የንግዱ ማህበረሰብ አገልጋይ
