የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ያዘጋጀው ሁለተኛው የመድኃኒት አቀርቦት እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡ በፓናሉ ላይ መድሃኒት አምራቾች ፣ አሰመጭ እና አከፋፋዬች እንዲሁም በሽያጭ ላይ የተሰማሩ የዘርፉ አንቀሳቃሾች አሉ ያሉትን ችግሮች ለመንግስት አካላት አቅርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል ፡፡ መንግሰት ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እየሰራ ነው ያሉት የመንግስት ተወካዬች በተለይም ይህንን ዘርፍ ለማሳደግ እንዲቻል የ10 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ መነደፉን በመድረኩ ላይ የተገለፀው ፡፡
Your point of view caught my eye and was very interesting. Thanks. I have a question for you.