ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 16ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወ/ሮ መሰንበት 461 ድምፅ በማግኘት ለቀጣይ 2 ዓመታት ምክር ቤቱን እንዲመሩ ተመርጠዋል ።
ጉባኤው አቶ ፋሲካው ሲሳይን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።
በተጨማሪም
አቶ መላኩ ከበደ _355
አቶ ክብረት አበበ _ 351
አቶ አስፋው አለሙ_333
ወ /ሮ ሣራ ሰለሞን _332 አቶ አበራ አበጋዝ _ 318
አቶ አለማየሁ ንጋቱ _ 265
አቶ ሱሊማን ፈረጃ _ 226 (ከዘርፍ)
አቶ ግዛቸው ተከተለኝ_ 199 (ከዘርፍ)
ኢ/ር አበበ ጉርሜሳ _ 189 (ከዘርፍ) የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት በመሆን ተመርጠዋል ።