September 15, 2022 ” ሶሻል ኢንተርፕራይዝ ድርጅቶች የሚባሉት በግልፅ የሚታይ ማህበራዊ ችግሮችን የሚፈቱ፣ ዘላቂ እና ተፅኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ የቢዝነስ ድርጅቶች ናቸው፡፡ ሶሻል ኢንተርፕራይዝ ከእርዳታ ጥገኝነት ከማውጣቱም በተጨማሪ ዘላቂ ልማትን ያበረታታል ፡፡ “ አቶ ክብረት አበበ ፣ የኢትዮጵያ ሶሻል ኢንተርፕራይዝ ማህበር ፕሬዚዳንት