፡- በቢዝነስ ቅኝት የሰሞኑ የቢዝነስ ዜናዎች ይቀርባሉ፡፡
፦ በእንግዳ ሰአታችን ስለ ሀገራችን የግሉ ዘርፍ የንግድ እንቅስቃሴ እንወያያለን ።
፦ እንግዳችን የአዲስ አበባ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ ናቸው።
፦ የአዲስ አበባ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት 75ኛ የምስረታ በአሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
፦ ም/ቤቱ እያከናወነ ያለው የሪፎርም ስራ ምን ይመስላል ?
፦ በግሉ ዘርፍ በኩል የሚነሱ ችግሮችን ለመቅረፍ ከመንግስት ጋር በምን መልኩ እየሰራ ነው ?
፦ ም/ቤቱ በግሉ ዘርፍ ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸው ላይ ያደረጋቸው ጥናቶች ያመጡት ለውጥ ምንድነው ? በሚሉት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከወ/ሮ መሰንበት ጋር እንወያያለን ፡፡
ነገ ጠዋት ከ3-4 ሰአት በኢትዮ ኤፍኤም 107.8 ላይ እንዲያዳምጡን ከወዲሁ ተጋብዘዋል፡፡
ኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ ኦሪጅንስ ሚዲያ ከኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በመተባበር ቅዳሜ ጠዋት ከ3-4 ሰአት እና ሰኞ ምሽት ከ12- 1 ሰአት የሚያቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
– በቴሌግራም :- https://bit.ly/3jHql5q
– በፌስቡክ ፡- https://bit.ly/3jIjJ6M
– በትዊተር ፡- https://bit.ly/37MJGzf
– በዌብሳይት :- https://bit.ly/3KOpzz8
ይቀላቀሉና ቤተሰብ ይሁኑን እናመሰግናለን ።