We wish you Happy New Year! May the New Year brings you happiness, peace and prosperity. Wishing you again a happy and peaceful 2015 EC! Best regards,
በ75ኛው አመት የአዲስ ቻምበር በዓል ከሶሻል ኢንተርፕራይዝ ውይይት ላይ የተወሰደ ንግግር 2 ” ማህበራዊ ችግር ሊፈታ የተቋቋመ ሶሻል ኢንተርፕራይዝ እንዴት ከአንድ ነጋዴ ጋር እኩል ተወዳዳሪ ሊሆን ይችላል ? የሁለቱ የተወዳዳሪነት ሜዳ ፍትሃዊ…
በ2015 ዓ፣ም የሚወጣው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ በአስጎብኚ ድርጅቶች ላይ የሚጥለው የተጨማሪ እሴት ታክስ በዜሮ ምጣኔ እንዲሰላ የኢትዮጵያ ቱር ኦፕሬተርስ አሶሲየሽን ምክረ ሀሳብ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ እድሎች እንዳሉት ሁሉ በርካታ ፈተናዎች አሉበት፡፡ የቱሪዝም ዘርፍ አንጻራዊ እድገት በማስመዝገብ ላይ የሚገኝ ቢሆንም ካለው ሰፊ የቱሪዝምና…
የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑበት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ 19ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ፡፡ በጉባኤው ላለፉት ሃያ አመት በበላይ ጠባቂነት ሰያገለግሉ በነበሩት በአቶ ተፈራ ዋልዋ ምትክ አቶ ደመቀ መኮንንን ተክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ምክር…