Our Services
Business Opportunities
Business Innovation Center/BIC Addis Chamber/, Business Advisory Services, B2B, Market Linkage, Entrepreneurship, Tax Advisory, Investment Advisory, Export Advisory, Export facilitation…Capacity Building Training
Addis Chamber Training Institute, Institute of Directors, etc
About us
News and Updates
ለአዲስ አበባ የንግዱ ማህበረሰብ አባላትና አጋሮች በሙሉ!
እንኳን ለ2018 ዓ፡ም አዲስ አመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!! አዲሱ አመት የፍቅር፣ የሰላም፣ የስኬት፣ የብልፅግና፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት አመት እንዲሆንልን በአዲስ…
እንኳን ደስ አላችሁና ምስጋና ከአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት!!!!!
የንግዱ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!! ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ በመብቃቱ በመላው የንግዱ ማህበረሰብ ስም እንኳን…
በታክስ እና ጉምሩክ ዙርያ የሚወጡ ህጎችና አሰራሮች ፍትሀዊ፣ግልፅና የሚተነበዩ እንዲሆኑ ተጠየቀ።
የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከተቋቋመባቸው አላማዎች አንዱ የፖሊሲ አድቮኬሲ ስራዎችን በማካሄድ ለንግድና ኢንቨስትመንት አስቻይ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ…
Private Sector Calls for Predictable and Fair Tax & Customs System at High-Profile PPD Forum
Ethiopia’s business climate is being hampered by a tax and customs system plagued by fragmented rules, unpredictable enforcement, and operational…
Addis Chamber discusses with the Istanbul Chamber of commerce to promote trade and investment between the two countries
A business delegation from Addis Chamber led by president Zehara Mohammed is in Istanbul , Turkey since August 13,2025 to…
በአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት የተመራ የንግድ ልኡካን ቡድን በቱርክ ኢስታንቡል በተዘጋጀው 13ኛው የአለም የኢንዱስትሪዎች ትብብር ፎረም ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡ ፡
እ.ኤ.አ. ከኦገስት 13-16፤ 2ዐ25 ዓ.ም. ድረስ በቱርክ ኢስታንቡል በሚካሄደው የአለም የኢንዱስትሪዎች ትብብር ፎረም/ World Cooperation of Industries Forum (WCI) እና…
Years of Service
Views per Month
Members
Trainees/year
Upcoming Events

29
Addis Chamber Training Institute September and October 2025 training info
Addis Chamber Training Institute invites you to attend a special training on various business topics.
Advertisment

መልካም ዜና ለንግዱ ህብረተሰብ
አዲስ ቻምበር ከመመዘገቢያ ነፃ ሆነው ዓመታዊ ክፍያ ብቻ በመክፈል የምክር ቤቱ አባል ይሁኑ

Business Directory 2026-27
Addis Chamber Business directory 2026-27 offers business companies to advert their products and services.

የንግድ ማውጫ 2026-27
Addis Chamber Business directory 2026-27 offers business companies to advert their products and services.