እንኳን ለ2018 ዓ፡ም አዲስ አመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!!
አዲሱ አመት የፍቅር፣ የሰላም፣ የስኬት፣ የብልፅግና፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት አመት እንዲሆንልን በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የቦርድ አመራሮችና በራሴ ስም ከልብ እመኛለሁ!!!
መልካም የስኬት አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!
ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ!
ዘሐራ መሐመድ
ፕሬዘዳንት