በውይይቱ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ( አዲስ ቻምበር) ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዘሐራ መሐመድ እና የአዲስ አበባ ኢግዚቢሽን ማእከል እና የገበያ ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂ. ሐሊማ ኡመር ተገኝተዋል።
አዲስ ቻምበር እና አ/አ ኤግዚቢሽን ማእከል የረዥም ጊዜያት የስራ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን በቀጣይም በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዬች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል ።
#addischamber