በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ አዲስ ቻምበር መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር የጤናና የብልፅግና በዓል እንዲሆንላችሁም ይመኛል።
ብሄራዊ ባንክ ለዳሬክተሮች ኢንስቲትዩት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለመሰጠት ዝግጁ መሆኑን የባንኩ ምክትል ገዢ ገለፁ ፡፡ ምክትል ገዢ አቶ ሰለሞን ደስታ ይህንን ያረጋገጡት አዲስ ቻምበር ያቋቋመው የዳሬክተሮች ኢንስቲትዩት በይፋ ስራ መጀመሩን ሲያብሰሩ ነው ፡፡ የኩባንያ መልካም…
የአዲስ ቻምበር የሰራተኞች መረዳጃ ማህበር ተቋቋመ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት/ አዲስ ቻምበር/ የሰራተኞች መረዳጃ ማህበር ተቋቋመ ፡፡ የማህበሩ መተዳደሪያ ረቂቅ ደንብም ለሰራተኞች ቀርቦ…
መንግስትና ነጋዴው ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ተባብረው መስራት የሚገባቸው ወቅት-በሙሉጌታ ጉደታ በሰላሙ ጊዜ መንግስትና የንግዱ ማህበረሰብ በብዙ የፖሊሲ ጉዳዮች ዙሪያ መግባባት ወይም አብረው መስራት ሲሳናቸው ተስተውሏል፡፡ የግሉን ሴክተር ችግሮች ለመፍታት በሚደረግ…