በኢንዶኔዢያ ጃካርታ ሁለት ትልልቅ የአለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተዘጋጅቷል

ለአዲስ ቻምበር አባላትና ለአዲስ አበባ የንግዱ ማህበረሰብ በሙሉ፣

ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደረሰን ደብዳቤ መሠረት በኢንዶኔዢያ ጃካርታ ሁለት ትልልቅ የአለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተዘጋጅቷል ፡፡

በዚህም በመጀመሪያ እ.ኤ.አ ከጁላይ 8 እስከ 12 ቀን/2026 እንዲሁም ከሴፕቴምበር 24-27 :2026 በመዲናዋ ጃካርታ ከተማ ይካሄዳል ፡

በዚህ በአይነቱ ልዩ የሆነ ኤግዚቢሽን ላይ ምርትዎትን በማስተዋወቅ እና የንግድ ለንግድ ግንኙነት በመፍጠር ትልቅ የቢዝነስ እድል ያግኙ፡፡

በመሆኑም በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፍ ውስጥ ያላችሁ የንግዱ ማህበረሰብ አባሎቻችን በዚህ ሁለት አማራጮች ከቀረቡላቹ ኤግዚቢሽኖች መርጣቹ ወይም ሁለቱም ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ እናስተላልፋለን።

በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ ለመሳተፍ እና ተጨማሪ መስፈርት ለመረዳት በስልክ 011-550-4647 or ext. 228. ሞባይል 0911212179 ይደውሉ፡፡

አዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት
ላለፉት 79 አመታት የንግዱ ማህበረሰብ አገልጋይ

wpChatIcon
wpChatIcon