የኬኒያ ንግድ ልኡካን በቂሊንጦ የሚገኘዉን የኢንዱስትሪ ፓርክ ጎበኙ::

በአዲስ ቻምበር እና በኬኒያዉ የአምራቾች ማሕበር በጋራ በተዘጋጀዉ የኢትዮ ኬኒያ የቢዝነስ ኮንፈረንስ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ የተገኙት የኬኒያ ባለሐብቶች የቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን በመጎብኘታቸው ደስተኛ መሆናቸዉን ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና በአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት አስተባባሪነት በተዘጋጀው ጉብኝት ላይ በኢትዮጵያ የኬንያ አምባሳደር ጆርጅ ኦሪና ተገኝተዋል ።

wpChatIcon
wpChatIcon