September 15, 2022 የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሰራተኞች እና የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ሰራተኞች ሀምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም በእንጦጦ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ። የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ሰራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በ2014 ዓ.ም ለ2ተኛ ጊዜ አካሄደዋል።