post
” ማህበራዊ ችግር ሊፈታ የተቋቋመ ሶሻል ኢንተርፕራይዝ እንዴት ከአንድ ነጋዴ ጋር እኩል ተወዳዳሪ ሊሆን ይችላል ? የሁለቱ የተወዳዳሪነት ሜዳ ፍትሃዊ እንዲሆን የሚያሰራ የህግ እና ማዕቀፍ እና ማበረታቻ ማዘጋጀት ያስፈልጋል “
አቶ ሄኖክ መለሰ ፣የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች ካውንስል ኤክስኩቲቭ ዳይሬክተር