ሴቶች በኢኮኖሚው የሚኖራቸውን ሚና የላቀ በመሆኑ አሥፈላጊው እድልና ድጋፍ ሊኖራቸው እንደሚገባ ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ያዘጋጀውና ማርች 8 (የሴቶች ቀን)ን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ውይይት ላይ የምክር ቤቱ ፕሬዚደንት ወ/ሮ መሠንበት ሸንቁጤ የህብረተሠቡ ግማሽ የሆኑት ሴቶች ወሣኝ በመሆናቸው አሥፈላጊውን ድጋፍና እገዛ ማድረግ እንደሚገባ ተናግረዋል።

በውይይቱም የካልዲስ ኮፊ መሥራች ወይዘሮ ጸደይ አሥራት፣ የአከርካሪ አጥንት ህክምና ኢንሥቲትዩት ያቋቋሙት ዶክተር ሠላም አክሊሉ፣ የሚክራ ሞተርሥ ማምረቻ ሥራ አሥኪያጅ ወይዘሮ ኢክራም ኢድሪሥ እንዲሁም የውዳሴ ግሩፕ ሥራ አሥኪያጅ ወይዘሮ ውዳሴ እንቁብርሃን ልምዳቸውን አካፍለዋል።

ውይይቱ የትካሄደውም “Women Business Leadership” በሚል መሪ ሀሣብ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *