በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ አዲስ ቻምበር መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር የጤናና የብልፅግና በዓል እንዲሆንላችሁም ይመኛል።
የኢትዮጵያ ቻምበር እና የአዲስ ቻምበር ለግሉ ዘርፍ ልማት በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል። የሁለቱም ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚደንቶች በቀጣይ በጋራ መሰራት በሚገባቸው አንኳር ጉዳዬች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር…
Carbon Tax to Consider Development Needs and National Context, calls for a workshop hosted by Addis Chamber (Addis Chamber July 18, 2024): Global environmental issues such as climate change, global warming and environmental pollution are spiraling with…
የሀገር ውስጥ የባንክ ዘርፍ ለውጪ ባንኮች መከፈት እድልና ተግዳሮቱ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ከመፈቀዱ ጋር ተያይዞ…