Tax advisory English and Amharic

AACCSA is offering various services to its members and potential members. The chamber has started recently a tax advisory service which focuses on the country’s different tax proclamations, regulations and directives. The advisory service targets the business community on developing their capacity regarding tax issues.

The tax related advisory service includes:-

  1. Income Tax

Under the custodian of EFDR people’s representative parliament, the Income tax proclamation No. 286/2002 has been declared and also the regulation no. 78/2002 is issued pursuant to the income tax proclamation. The advisory service regarding the income tax focuses on issues

  • Employment Income tax
  • Rental Income tax
  • Business Profit tax
  • Other Income
  • Income from Rendering of Technical Services
  • Income from Games of Chance
  • Income from Rental of Property
  • Interest Income on Deposits
  1. Value Added Tax (VAT)

Value Added Tax has been declared on the proclamation no 285/2002 and the regulation no. 79/2002 that is issued pursuant to the proclamation. Ethiopian Revenues and Customs Authority has issued different directives according to the power rendered by the VAT regulation 79/2002 Art. 39. The Tax Advisory service that relates to VAT includes

  • Obligatory Registration to the tax
  • Voluntary registration to the tax
  • Registration Procedure
  • Mixed Supplies
  • Taxable activity
  • Reverse Taxation (VAT withholding )
  • Tax Imposition
  • Exempt Transactions
  • Place, Time and Value of Supplies
  • Adjustment of the Value of Taxable Transaction
  • Time and Value of Imports
  • Tax Payable for Tax Period
  • Filling of Tax Return and Payment of VAT
  • Tax Refund
  • Etc
  1. Turn Over Tax (TOT)

Turn over Tax has been declared under the proclamation No. 308/2002 and the chamber is providing the tax advisory service regarding to this tax

  • Rate of the tax
  • Base of Computation of the tax
  • Obligation to collect and transfer the tax
  • Exemptions from the tax
  • Records
  • Filling of the tax return and payment
  • Assessment of the tax
  • etc
  1. Excise Tax

Under the Proclamation No. 307/2002 Excise Tax has come in to operation. The tax advisory service of the chamber also includes issues related to Excise tax

  • Scope of the tax
  • Rate of the tax
  • Base of computation of the tax
  • Payment of the tax
  • In respect of goods produced locally, by the producer
  • In respect of goods imported, by the importer
  • Time of payment
  • Assessment of the tax
  • etc

 

የታክስ ምክር አገልግሎት

የአዲስ  አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት  ኢትዮጵያው ውስጥ እየተሰራባቸው ባሉት የግብር እና የታክስ ህጎች ላይ የንግዱ ማኅበረሰብ በቂ የሆነ ዕውቀት እንዲኖረውና ስለሚከፍለው ግብር እና ታክስ ምንነት ግንዛቤ እንዲያገኝ  የታክስ እና የግብር ማማከር አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡  ንግድ ም/ቤቱ እየሰጠ የሚገኘው የግብር እና ታክስ ማማከር አገልግሎት የሚያካትታቸው  የሚከተሉት ናቸዉ፡፡

  1. በገቢ ግብር ዙሪያ

በገቢ ግብር አዋጅ 286/1994፣ ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጣው ደንብ ቁጥር 78/1994 እንዲሁም ከገቢ ግብር ጋር በተያያዘ በወጡ የተለያዩ ደንቦች ላይ ሲሆን

  • ከመቀጠር ጋር በተያያዘ ከሚገኝ ገቢ ላይ ስለሚከፈል ግብር
  • ከቤት/ህንጻ በማከራየት በሚገኝ ገቢ ላይ ስለሚከፈል ግብር
  • ከንግድ እንቅስቃሴ ከሚገኝ ገቢ (ትርፍ) ላይ ስለሚከፈል ግብር እንዲሁም
  • ከሌሎች ገቢዎች ላይ ስለሚከፈል ግብር
  • የፈጠራ መብትን ከማከራየት የሚገኝ ገቢ
  • የቴክኒክ አገልግሎት በመስጠት የሚገኝ ገቢ
  • ከዕድል ሙከራ የሚገኝ ገቢ
  • የአክሲዮን ትርፍ ድርሻ
  • ከንብረት ኪራይ የሚገኝ ገቢ
  • በተቀማጭ ገንዘብ ላይ የሚከፈል ወለድ ገቢ
  1. በተጨማሪ እሴት ታክስ ዙሪያ

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ 285/1994 ፣ ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም የወጣው ደንብ ቁጥር 79/1994 እንዲሁም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የወጡ የተለያዩ መመሪያዎች ሲሆኑ፤ የማማከር አገልግሎቱ ከተ/እ/ታክስስ ጋር በተያያዘ ከአዋጁ፣ ከደንቡ እና ከመመሪያዎች ላይ አስፈላጊና ወሳኝ ናቸው የተባሉትን ከዚህ በታች የተመለከቱትንና ሌሎች ነጥቦች በማውጣት አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡

  •  የመመዝገብ ግዴታ
  • በፈቃደኝነት ስለመመዝገብ
  • የምዝገባ ሥርዓት
  • ምዝገባን ስለመሰረዝ
  •  ቅይጥ አቅርቦት
  •  ታክስ የሚከፈልበት የንግድ  ሥራ እንቅስቃሴ
  •  በገዢው ስለሚሰበሰብ ታክስ
  • ታክስ ስለመጣል
  • ከታክስ ነፃ የሆኑ ግብይቶች
  • ታክስ የሚከፈልባቸው አቅርቦቶች የሚከናወኑበት ቦታ፣ ጊዜ እና ዋጋ
  • ታክስ የሚከፈልበትን ግብይት ዋጋ ስለማስተካከል
  • ወደ ሃገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች እሴት እና የገቡበት ጊዜ
  • በአንድ የታክስ ዘመን መከፈል ያለበት ታክስ
  • ታክስ ስለማስታወቅና ስለመክፈል
  • ታክስ ተመላሽ ስለማድረግ
  • ወዘተ

 

  1. የተርን ኦቨር ታክስ
  • የተርን ኦቨር ታክስ ተመን
  • የታክሱ የስሌት መሠረት
  • ታክሱን የመሰብሰብና ገቢ የማድረግ ኃላፊነት
  • ከታክሱ ነጻ የሆኑ ግብይቶች
  • የሂሳብ መዝገብ ስለመያዝ
  • የተርን ኦቨር ታክስ ማስታወቂያ ስለማቅረብ እና ታክሱን ስለመክፈል
  • የታክሱ አወሳሰን
  • ወዘተ

 

  1. የኤክሳይስ ታክስ 307/1995
  • የተፈፃሚነት ወሰን
  • የማስከፈያ ልክ
  • የታክሱ የስሌት መሠረት
  •  የታክሱ አከፋፈል
  • በሃገር ውስጥ በሚመረቱ
  • ወደ ሃገር በሚገቡ ዕቃዎች
  • የክፍያ ጊዜ
  • የታክስ አወሳሰን ናቸው፡፡

 

በገቢ ግብር አዋጅ 286/1994 መሰረት የተዘጋጀዉ የገቢ ግብርን አሰራረን  የሚያመላክት  ሰነድ  እዚህ ይጫኑ፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *