ለደረቅ ወደብ ልማት እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ብቃትን ለማረጋገጥ የወጣ መመሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነሐሴ 2011 ዓ.ም. ባፀደቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎጂስቲክስ ስትራቴጂ፣ በደረቅ ወደብ ልማት እና አገልግሎት ዘርፍ ለመሰማራት የሚያስችል የፈቃድ…