Addis Chamber Mobile App

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የንግዱ ማህበረሰብ ስለንግድ መረጃ የሚያገኝበት እንዲሁም የሚገጥሙትን የንግድ ተግዳሮቶች በተመለከተ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት ለማካሄድ የሚያግዝ መረጃን ለመሰብሰብ ነጋዴው ቅሬታውን የሚያቀርብበት የሞባይል መተግበሪያ በማበልጸግ ለተጠቃሚዎች አቅርቧል፡፡ በመሆኑም መተግበሪያውን ከም/ቤቱ ድረ-ገጽ addischamber.com በመግባት ‹‹Click here to download Business Challenges Mobile App: Please Unzip AACCSA.Zip file and Install on your Mobile›› የሚለው ላይ በመጠቀምና በስልክዎ ላይ በመጫን እንዲጠቀሙ ይጋብዝዎታል፡፡

The Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations have developed a mobile app for the business community to collect information and conduct a survey to assist them in solving business challenges. It encourages you to go to addischamber.com and download the app by clicking on “Business Challenges Mobile App here: Please Unzip AACCSA.Zip file and Install on your Mobile” to report.