የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሰራተኞች እና የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ሰራተኞች በእንጦጦ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ።

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሰራተኞች እና የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ሰራተኞች ሀምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም በእንጦጦ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ።
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ሰራተኞች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በ2014 ዓ.ም ለ2ተኛ ጊዜ አካሄደዋል።