ታላቅ የንግድና የገበያ እድል በህንድ ከአዲስ ቻምበር!

በአዲስ አበባ የህንድ ኤምባሲ እንዳስታወቀን፣ የህንድ ኤክስፖርት ድርጅት (The Federation of Indian Export Organization) ከኢንዱስትሪዎች ዲፓርትመንት፣ ከDadra Nagar Haveli and Daman & Diu ጋር በመተባበር በሲልቫሳ ህንድ እ.አ.አ ከማርች 27-28/2026 የሚቆይ የህንድ አለምአቀፍ ገዢ-ሻጭ ኤክስፖ (Reverse Buyer–Seller Meet) ይካሄዳል፡፡

ይህ የገዢና ሻጭ ኤክስፖው በሚከተሉት የሥራ ዘርፎችና ምርቶች ላይ ያተኩራል፡፡

Plastics and Plastic Raw Materials
Man-Made Yarns, Fabrics, and Made-ups
Pharmaceuticals
Packaging Materials
Paints, Varnishes, and Chemicals
Engineering Goods

በዚህ ኤክስፖ ላይ ለመገኘት መስፈርቱን የሚያሟሉና የሚመረጡ ገዥዎች የሚከተሉትን ማበረታቻዎች ያገኛሉ፡፡

Hotel accommodation for 2 nights and 3 days

Reimbursement of economy-class airfare (one delegate per company, subject to a specified ceiling of up to 900USD)Local transportation, including airport pick-up and drop, during the event

በመሆኑም በዚህ የሕንድ ዓለምአቀፍ የገዥዎችና ሻጮች ኤክስፖ ላይ ለመገኘት ፍላጐት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተቀመጠውን የምዝገባ መስፈርት የምታሟሉ የአዲስ ቻምበር አባል ኩባንያዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው የምዝገባ ሊንክ እስከ መጋቢት 4/2018 (እ.አ.አ. እስከ ማርች 13/2026) በተቻለ ፍጥነት እንድትመዘገቡ በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡

የምዝገባ መስፈርት፣

ተመዝጋቢው ድርጅት የምክር ቤቱ አባል መሆን አለበት፡፡
ተመዝጋቢው ድርጅት የፋሲሊቴሽን ክፍያ ብር 50,000 በምክር ቤቱ ስም ማለትም AACCSA በሚል ማስያዝ አለበት፡፡

የምዝገባ ሊንክ፣
https://forms.gle/jSa96vmLMY7w8uAT8

ለተጨማሪ መረጃ፣ 0912 138076
አዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) የንግዱ ማህበረሰብ አገልጋይ